በአማራ ክልል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-24 09:19:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአማራ ክልል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በ2018 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከአማራ ክልል ተፈታኝ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ላመጡት የሽልማት እና የዕውቅና መስጠት መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]