“ዘመናዊ የመሬት አሥተዳደር ሥርዓት ብልሹ አሠራርን እና የሙስና ችግርን የሚፈታ ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-24 09:22:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ዘመናዊ የመሬት አሥተዳደር ሥርዓት ብልሹ አሠራርን እና የሙስና ችግርን የሚፈታ ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ በክልሉ በምዕራብ አማራ ቀጣና በ38 ከተሞች ዘመናዊ የመሬት አያያዝ ሥርዓት ለመዘርጋት ያለመ ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት እያካሄደ ነው። በመድረኩ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ባለፉት ዓመታት የገጠር እና የከተማ መሬትን በአግባቡ ለመያዝ ሥራዎች ተከናውነዋል ብለዋል። በተሠራው ሥራም…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]