ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለጣና ፎረም ወደባሕር ዳር የገቡትን የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖን ተቀበሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለጣና ፎረም ወደባሕር ዳር የገቡትን የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖን ተቀበሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልእክት 12ኛውና ከፍተኛ የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው ጣና ፎረም ከመጀመሩ አስቀድሞ፣ የሞዛምቢኩን ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖን በደስታ ተቀብያለሁ ብለዋል። ትብብራችንን ማጠናከር እና የጋራ ጥቅሞችን ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያም የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል ሲሉም ገልጸዋል።
Read the full story at amharamassmedia ↗