Update❗ ዋግኽምራ❗❗

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-24 09:57:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

Update❗ ዋግኽምራ❗❗ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን በተከሰተው ድርቅ ምክንያት የተጎዱ ወገኖቻችንን በኢትዮጵያ የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ዋና ዳይሬክተር እና ተወካይ ዝላታን ሚሊሺች (Zlatan Milišić) October 21/2026GC በስሃላ ሰየምት ወረዳ በመገኘት ያለውን ሁኔታ የተመለከቱ ሲሆን ከትናንት ጀምሮ 2ኛ ዙር የዓለም የምግብ ፕሮግራም (World Food Program) አልሚ ምግቦችን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ሰቆጣ ገብተዋል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]