ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ ግብርናን በቴክኖሎጂ መደገፍ ይገባል።
ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ ግብርናን በቴክኖሎጂ መደገፍ ይገባል። የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የበጋ መስኖ ስንዴ እና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ አህመድ አሊ ከተረጂነት ለመላቀቅ የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚውን በቴክኖሎጂ ማዘመን ይገባል ብለዋል። የስንዴን ምርት እና ምርታማነትን በማሳደግ ከፍጆታ አልፎ ለገበያ ለማቅረብ በበጀት ዓመቱ በትኩረት እንደሚሠራም አስረድተዋል። የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ…
Read the full story at amharamassmedia ↗