🌍 የአፍሪካ የነጻነት ፋና !
🌍 የአፍሪካ የነጻነት ፋና ! የጣና ፎረም አፍሪካውያን የውጭ ተጽዕኖን በማስወገድ “አፍሪካዊ መፍትሔ ለአፍሪካዊ ችግሮች” በሚለው መርሕ ላይ ተመስርተው በሰላም፣ በደኅንነት እና በልማት ጉዳዮች ላይ የሚመክሩበት ዓመታዊ አሕጉራዊ መድረክ ነው። የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ዘሪሁን አበበ መድረኩ መሪዎች የራሳቸውን መፍትሔ የሚያመነጩበት፣ አፍሪካን ከዓለም አቀፍ ነባራዊ ሁኔታ ጋር የሚያስተሳስር እና አጀንዳዎቿን ለዓለም የምታስተዋውቅበት ታላቅ…
Read the full story at amharamassmedia ↗