#ጥቆማ

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-10-24 10:07:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ጥቆማ የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በደረጃ እና በዲግሪ መርሐግብር ሰልጣኞችን በመቀበል ላይ ይገኛል። ኢንስቲትዩቱ በዘመናዊ ወርክሾፖች የተደገፈ ተግባር ተኮር ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን የቋንቋ ክህሎት ለማሳደግ የሚያግዙ የእንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛ እና አረብኛ ቋንቋዎች ስልጠና ቀተጨማሪ ይሰጣል። የስልጠና መርሐግብር በቀን (መደበኛ)፣ በማታ፣ በእረፍት ቀናት እንዲሁም በአጫጭር ስልጠናዎች ✅ የሚሰጡ የስልጠና ፕሮግራሞች ደረጃ III፣ IV እና V ስልጠናዎች ● Front Office Service (በእንግዳ አቀባበል) ● Housekeeping & Laundry Service (በቤት አያያዝ) ● Food & Beverage Control (በምግብና መጠጥ ቁጥጥር) ● Food & Beverage Service (በምግብና መጠጥ መስተንግዶ) ● Tour Guide (በቱሪስት አስጎብኚነት)…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]