Update❗ ዋግኽምራ❗❗

ADDIS_NEWSneutral2026-10-24 10:13:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

Update❗ ዋግኽምራ❗❗ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን በተከሰተው ድርቅ ምክንያት የተጎዱ ወገኖቻችንን በኢትዮጵያ የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ዋና ዳይሬክተር እና ተወካይ ዝላታን ሚሊሺች (Zlatan Milišić) October 21/2026GC በስሃላ ሰየምት ወረዳ በመገኘት ያለውን ሁኔታ የተመለከቱ ሲሆን ከትናንት ጀምሮ 2ኛ ዙር የዓለም የምግብ ፕሮግራም (World Food Program) አልሚ ምግቦችን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ሰቆጣ ገብተዋል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]