አፍሪካውያን መሪዎች በጣና ሐይቅ ዳርቻ ከተማዋ ባሕር ዳር ተገናኝተው እየመከሩ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-24 10:30:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

አፍሪካውያን መሪዎች በጣና ሐይቅ ዳርቻ ከተማዋ ባሕር ዳር ተገናኝተው እየመከሩ ነው። 12ኛው የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ ጣና ፎረም የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች እንዲሁም ተጽዕኖ ፈጣሪ ምሁራን በተገኙበት እየተካሄደ ነው። 12ኛው የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ ጣና ፎረም “የሰላም መንገዶች በአፍሪካ – የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካዊ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው። በጉባኤው ወቅት ተሳታፊዎቹ በአህጉሪቱ ዘላቂ ሰላምና ደህንነትን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]