Update❗ ዋግኽምራ❗❗

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-24 10:12:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

Update❗ ዋግኽምራ❗❗ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን በተከሰተው ድርቅ ምክንያት የተጎዱ ወገኖቻችንን በኢትዮጵያ የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ዋና ዳይሬክተር እና ተወካይ ዝላታን ሚሊሺች (Zlatan Milišić) October 21/2026GC በስሃላ ሰየምት ወረዳ በመገኘት ያለውን ሁኔታ የተመለከቱ ሲሆን ከትናንት ጀምሮ 2ኛ ዙር የዓለም የምግብ ፕሮግራም (World Food Program) አልሚ ምግቦችን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ሰቆጣ ገብተዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]