"የሰላም መንገዶች በአፍሪካ፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካ ሽግግር" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 12ኛው የጣና ከፍተኛ የደህንነት ፎረም ላይ ተገኝቼ ንግግር በማድረጌ ደስታ ተሰምቶኛል።
"የሰላም መንገዶች በአፍሪካ፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካ ሽግግር" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 12ኛው የጣና ከፍተኛ የደህንነት ፎረም ላይ ተገኝቼ ንግግር በማድረጌ ደስታ ተሰምቶኛል። የጉባኤው መሪ ቃል ልንዘነጋው የማይገባንን እውነታ ያሳያል፤ ከድንበራችን ባሻገር የሚወሰኑ ውሳኔዎች በዜጎቻችን፣ በኢኮኖሚ ዕድሎቻችን እና በደህንነታችን ላይ ተፅዕኖ ያሳድራሉ። እያንዳንዱን ድንገተኛ ቀውስ መቆጣጠር ባንችልም፣ የመቋቋም አቅማችንን ግን ማጠናከር እንችላለን። ይህ ለአፍሪካ የሀገር በቀል መፍትሄዎችን ማዘጋጀት፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ማጠናከር እና ትብብርን ማሳደግ ማለት ነው። አፍሪካ እየተለወጠ ካለው ዓለም አቀፋዊ ሥርዓት ጋር መላመድ ብቻ ሳይሆን፣ ሥርዓቱን የመቅረጽም ሚና ሊኖራት ይገባል። ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ቀዳሚና እጅግ አስፈላጊ ጉዳይ ነው። ይህም ዜጎችን መጠበቅ፣…
Read the full story at abiyahmedaliofficial ↗