ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የጋና ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንትና የጣና ፎረም የቦርድ ሊቀመንበር ክቡር ጆን ድራማኒ ማሃማን በባሕር ዳር ተቀበሉ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የጋና ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንትና የጣና ፎረም የቦርድ ሊቀመንበር ክቡር ጆን ድራማኒ ማሃማን በባሕር ዳር ተቀበሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ “የጋና ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንትና የጣና ፎረም የቦርድ ሊቀመንበር ክቡር ጆን ድራማኒ ማሃማ በ12ኛውና ከፍተኛ የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው ጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ” ሲሉ መልእክት አስተላልፈዋል። በታላቅ የለውጥ ጉዞ ላይ በምትገኘው እና በተፈጥሮ መስህቧ አስደናቂ በሆነችው ውቢቷ ባሕር ዳር የሚኖርዎት ቆይታ…
Read the full story at amharamassmedia ↗