“አፍሪካ እየተለወጠ ካለው ዓለምአቀፋዊ ሥርዓት ጋር መላመድ ብቻ ሳይሆን፣ ሥርዓቱን የመቅረጽም ሚና ሊኖራት ይገባል” የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-24 11:36:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

“አፍሪካ እየተለወጠ ካለው ዓለምአቀፋዊ ሥርዓት ጋር መላመድ ብቻ ሳይሆን፣ ሥርዓቱን የመቅረጽም ሚና ሊኖራት ይገባል” የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባሕር ዳር ከተማ በመካሄድ ላይ በሚገኘው 12ኛው ጣና ፎረም መድረክ ተገኝተው መልእክት አስተላልፈዋል። የመልእክታቸው ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ “የሰላም መንገዶች በአፍሪካ፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 12ኛው የጣና ከፍተኛ የደህንነት ፎረም ላይ ተገኝቼ ንግግር በማድረጌ ደስታ ተሰምቶኛል። የጉባኤው መሪ ቃል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]