የኤርትራ አየር ኃይል እንቅስቃሴ‼️
የኤርትራ አየር ኃይል እንቅስቃሴ‼️ በቅርቡ የተገኙ የሳተላይት ምስሎች በአስመራ ወታደራዊ አየር ማረፊያ ውስጥ ያልተለመደ የአውሮፕላኖችን እንቅስቃሴ ያሳያሉ። ከዚህ ቀደም ተቀራርበው ይቆሙ የነበሩ አውሮፕላኖች፣ አሁን ተበታትነው በተለያዩ የአውሮፕላን ማቆሚያ ስፍራዎች ተከፋፍለው ይገኛሉ። ለዚህ ሁኔታ ትክክለኛው ምክንያት ባይታወቅም፣ ከስልጠና እንቅስቃሴ ጋር የተያያዘ ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል። [አዩዘሀበሻ] ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗