“አማራ ክልል እንዲህ አይነት ጉባኤ በማዘጋጀቱ ኩራት ይሰማዋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
“አማራ ክልል እንዲህ አይነት ጉባኤ በማዘጋጀቱ ኩራት ይሰማዋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ 12ኛው የጣና ከፍተኛ የአፍሪካ ጸጥታ ፎረም “የሰላም መንገዶች በአፍሪካ፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካ ሽግግር” በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በፎረሙ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ተገኝተዋል። በፎረሙ መክፈቻ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ወደ ባሕርዳር ስለመጣችሁ…
Read the full story at amharamassmedia ↗