“አፍሪካ ጠንካራ ድምጽ ሊኖራት ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-24 12:05:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

“አፍሪካ ጠንካራ ድምጽ ሊኖራት ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) 12ኛው የጣና ከፍተኛ የአፍሪካ ጸጥታ ፎረም “በአፍሪካ ወደ ሰላም የሚወስዱ መንገዶች፣ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት እና ጂኦፖለቲካዊ ለውጥ” በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በፎረሙ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጨምሮ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ተገኝተዋል። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እንኳን ወደ ምድረ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]