“ስንከፋፈል እንበዘበዛለን፣ እንድ ኾነን በአንድ ድምጽ እንናገር ” የቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-24 12:10:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ስንከፋፈል እንበዘበዛለን፣ እንድ ኾነን በአንድ ድምጽ እንናገር ” የቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ 12ኛው የጣና ከፍተኛ የአፍሪካ ጸጥታ ፎረም “የሰላም መንገዶች በአፍሪካ፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካ ሽግግር” በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የቡሩንዲ ፕሬዝዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀ መንበር ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ የጣና ፎረም በነጻነት ስለ አፍሪካዊ ጉዳዮች እንድንወያይ የሚያደርግ ነው ብለዋል። እዚህ የተገኘነው ሱዳን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]