ኢቦላ‼️
ኢቦላ‼️ በዴሞክራቲክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቦላ ቫይረስ በናይጀሪያ እና በጎረቤት ኬኒያም መከሰቱ ተነግሯል፡፡ በተለይ ከኢትዮጵያ ጋር ድንበር በምትጋራው፣ በየብስ ትራንስፖርት ፣ በንግድና ሌላውም በተሳሰረችው ኬኒያ ቫይረሱ ያለበት ሰው መገኘቱ ኢትዮጵያ በቁጥጥሩ ስራ የበለጠ መበርታት እንዳለባት የሚያስጠነቅቅ እንደሆነ እየተነገረ ነው፡፡ @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗