“ተለዋዋጭ በኾነው ዓለም ውስጥ ጠንካራ አፍሪካዊ ኅብረት እና ግልጽ ዓላማ ሊኖረን ይገባል” አምባሳደር ሰልማ ማሊካ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-24 12:15:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ተለዋዋጭ በኾነው ዓለም ውስጥ ጠንካራ አፍሪካዊ ኅብረት እና ግልጽ ዓላማ ሊኖረን ይገባል” አምባሳደር ሰልማ ማሊካ 12ኛው የጣና ከፍተኛ የአፍሪካ ጸጥታ ፎረም “በአፍሪካ ወደ ሰላም የሚወስዱ መንገዶች፣ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት እና ጂኦ-ፖለቲካዊ ለውጥ” በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በፎረሙ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ተገኝተዋል። የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበርን መልዕክት ያቀረቡት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]