“እናንተ የአማራ ክልል የተስፋ ብርሃን ናችሁ” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-24 12:35:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

“እናንተ የአማራ ክልል የተስፋ ብርሃን ናችሁ” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) በአማራ ክልል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) ከፍተኛ ውጤት ያመጡት ተማሪዎች በርካታ ችግሮችን አሳልፈው ለስኬት መብቃታቸው የትጋት እና የስኬታማነት ማረጋገጫ መኾኑን ተናግረዋል። ከፍተኛ ውጤት ያመጡት ተማሪዎች ስኬታቸው የትናንት ትጋታቸው ውጤት፤…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]