የ130 ሚሊዮን ህዝብ የህልውና ጉዳይ የሆነውን የባህር በር በውይይትና በጋራ ተጠቃሚነት ለማሳካት እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዳግም ገለጹ
የ130 ሚሊዮን ህዝብ የህልውና ጉዳይ የሆነውን የባህር በር በውይይትና በጋራ ተጠቃሚነት ለማሳካት እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዳግም ገለጹ በ12ኛው የጣና ፎረም ጉባኤ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፤ ከ130 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ላላት ሀገር የባህር በር ተደራሽነት ከህልውና፣ ከደኅንነት እና ከሉዓላዊነት ጋር የተያያዘ መሠረታዊ ጉዳይ መሆኑን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባኤው መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የኢትዮጵያን የባህር በር ፍላጎት አስመልክቶ ኢትዮጵያ በውይይትና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ በመጸናት ሰላማዊ አካሄድን እንደምትከተል አጽንኦት ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) የባህር በር ጥያቄን አስመልክተው ባደረጉት ንግግር፤ “ከ130 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ላላት ሀገር የባህር በር ተደራሽነት የህልውና ጉዳይ ነው” ብለዋል። የዓለምን…
Read the full story at addis_news ↗