ኢትዮጵያና ኤርትራ ከጥንት ጀምሮ በታሪክ፣ በባህልና በደም ትስስር የተሳሰሩ ሕዝቦች ቢሆኑም፣ የፍቅር ታሪካቸው ወደ ጥልና ባላንጣነት እንዴት ተቀየረ? ከአክሱም ሥልጣኔ ጀምሮ፣ በፌዴሬሽን ዘመን፣ በነፃነት ትግል፣ በባድመ ጦርነትና በዐቢይ አሕመድ እና በኢሳያስ አፈወርቂ የሰላም ስምምነት ውስጥ ያለፈውን ውስብስብ ታሪክ እንቃኛለን። ዛሬም በሁለቱ አገራት መካከል የወደብ፣ የድንበርና የብሔራዊ ጥቅም ጥያቄዎች ውዝግብን እያባባሱ ባሉበት ሁኔታ፣ ቀጣዩ የሚሆነው ምንድን ነው? በሰ
ኢትዮጵያና ኤርትራ ከጥንት ጀምሮ በታሪክ፣ በባህልና በደም ትስስር የተሳሰሩ ሕዝቦች ቢሆኑም፣ የፍቅር ታሪካቸው ወደ ጥልና ባላንጣነት እንዴት ተቀየረ? ከአክሱም ሥልጣኔ ጀምሮ፣ በፌዴሬሽን ዘመን፣ በነፃነት ትግል፣ በባድመ ጦርነትና በዐቢይ አሕመድ እና በኢሳያስ አፈወርቂ የሰላም ስምምነት ውስጥ ያለፈውን ውስብስብ ታሪክ እንቃኛለን። ዛሬም በሁለቱ አገራት መካከል የወደብ፣ የድንበርና የብሔራዊ ጥቅም ጥያቄዎች ውዝግብን እያባባሱ ባሉበት ሁኔታ፣ ቀጣዩ የሚሆነው ምንድን ነው? በሰላምና በውይይት የጋራ መፍትሔ ይገኛል ወይስ ታሪክ እንደገና ይደገማል? https://youtu.be/UtriZ0AfpoY?si=3QV1OT6SS_UNHfSs
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗