📢 የብርሃን ኮሌጅ የምዝገባ ጊዜ ተራዘመ!
📢 የብርሃን ኮሌጅ የምዝገባ ጊዜ ተራዘመ! ውድ ተማሪዎችና ወላጆች፣ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ላልተመዘገቡ ተማሪዎች ተጨማሪ ዕድል ለመስጠት ኮሌጃችን የምዝገባ ጊዜውን ለአንድ ተጨማሪ ሳምንት አራዝሟል! 📅 ወሳኝ ቀናት👇👇👇 ⏱️ ምዝገባ የሚጠናቀቅበት ቀን:- ጥቅምት 20/2019 ዓ.ም 🟢 ኦረንቴሽን የሚሰጥበት ቀን:- ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም (አዲስ የቴክኒክና ሙያ ጀረጃ 4 ተማሪዎችን የምንቀበልበት ቀን!) 🎒 ትምህርት የሚጀመርበት ቀን:- ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም (የመጀመሪያው የትምህርት ቀን ለቴክኒክና ሙያ ጀረጃ 4 ተማሪዎች !) ⚠️ ልዩ ማስታወሻ ለፋርማሲ ደረጃ 4 ተመዝጋቢዎች!👇👇👇 ✒️ የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው:- ቀደም ብሎ ቅዳሜ ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ በኮሌጁ ዋና ቤተ-መጽሃፍት ነው። (⚠️ የማኔጅመንት እና የአካውንቲንግና ፋይናንስ መደበኛ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗