አሳዛኝ ታሪክ፣ ደስ የሚያሰኝ መጨረሻ!

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-10-24 15:45:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

አሳዛኝ ታሪክ፣ ደስ የሚያሰኝ መጨረሻ! በፎቶው ላይ የሚታየው ታዳጊ አብርሃም አክሊሉ፣ በህወሓት በግዳጅ ለውትድርና ተመልምሎ ወደ ሱዳን ከተላከ በኋላ በሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ኃይል (RSF) ተማርኮ እንደነበር ይታወቃል። አሁን ግን ከምርኮ ተለቆ በደህና አሶሳ ከተማ መድረሱን ሰምተናል። ይህ ክስተት ከአንድ ታዳጊ ሕይወት በላይ የሚያነሳው ከባድ ጥያቄ አለ። ህወሓት የትግራይ ወጣቶችን በግዳጅ ወደ ሱዳን በመላክና ለታጣቂ ኃይሎች በመሸጥ ላይ መሆኑን በሱዳን የሚማረኩና በጦርነት ህይወታቸው ያለፉ ኢትዮጵያዊ የትግራይ ወጣቶች ስፍር ቁጥር የላቸውም በዚህ ሂደት ስንት ወጣቶች ሕይወታቸውን አጡ? ስንቶችስ እስካሁን የት እንዳሉ አይታወቅም? የትግራይ ወጣቶች ለሌሎች የፖለቲካና የጦርነት ጥቅም መሣሪያ ሊሆኑ አይገባም። አብርሃም በሕይወት መመለሱ ትልቅ ደስታ ነው። ምሕረት አድርገው ለለቀቁትም…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]