ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አፍሪካ እየተለወጠ ካለው ዓለም አቀፋዊ ሥርዓት ጋር መላመድ ብቻ ሳይሆን፣ ሥርዓቱን የመቅረጽም ሚና ሊኖራት እንደሚገባ ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አፍሪካ እየተለወጠ ካለው ዓለም አቀፋዊ ሥርዓት ጋር መላመድ ብቻ ሳይሆን፣ ሥርዓቱን የመቅረጽም ሚና ሊኖራት እንደሚገባ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሄን ያሉት “የሰላም መንገዶች በአፍሪካ፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል በመካሄድ ላይ ባለው 12ኛው የጣና ከፍተኛ የደህንነት ጉባኤ ላይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከድንበር ባሻገር የሚወሰኑ ውሳኔዎች በዜጎች፣ በኢኮኖሚ ዕድሎች እና በደህንነት ላይ ቀጥተኛ ተፅዕኖ እንደሚያሳድሩ ገልጸው ይህንን እውነታ ሊዘነጋ እንደማይገባ ተናግረዋል። እያንዳንዱን ድንገተኛ ቀውስ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ባይቻል እንኳ፣ አህጉራዊ የመቋቋም አቅምን ማጠናከር እንደሚገባ ያመለከቱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህም ለአፍሪካ ሀገር በቀል መፍትሔዎችን ማዘጋጀት፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ማጠናከር እና ሁለገብ ትብብርን…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗