ጥቆማ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-24 16:21:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጥቆማ‼️ ነገ ከንጋቱ 11፡30 ጀምሮ ውድድሩ በአዲስ አበባ የሚዘጉ መንገዶች እንጠቁማችሁ በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አማካኝነት የተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር እስኪጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ፡፡ ነገ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ/ም መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ የሩጫ ውድድር ይካሄዳል፡፡ አዲስ አበባ የምታስተናግደው የሩጫ ውድድር በሠላም እንዲጠናቀቅ መላው የፀጥታ አካላት ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ መግባታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቆ፤ የሩጫው ተሳታፊዎች ፀጥታው የጋራ ጉዳይ መሆኑን ተገንዝበው ወደ መሮጫ ስፍራው ሲገቡ ለፍተሻ እንዲተባበሩም ጥሪውን አስተላልፏል፡፡ ሩጫው ተጀምሮ እስኪሚጠናቀቅ ፡- • ከቅዱስ ኡራኤል ቤተ-ክርስቲያን ወደ መስቀል አደባባይ • ከኦሎምፒያ ወደ መስቀል አደባባይ • ከአጎና…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]