የፌደራል መንግስት ለትግራይ ክልል ያቋቋመው የባለአደራ አስተዳደር በዚህ ሳምንት ወደ ስራ ገብቷል። ከባለአደራ አስተዳደሩ ዋና አስፈጻሚዎች አንዱ የሆኑት አቶ ረዳኢ ሃለፎም በትላንትናው ዕለት በሰጡት መግለጫ፤ በክልሉ መንግስታዊ አገልግሎቶችን ለመጀመር መመሪያ መሰጠቱን ገልጸዋል።
የፌደራል መንግስት ለትግራይ ክልል ያቋቋመው የባለአደራ አስተዳደር በዚህ ሳምንት ወደ ስራ ገብቷል። ከባለአደራ አስተዳደሩ ዋና አስፈጻሚዎች አንዱ የሆኑት አቶ ረዳኢ ሃለፎም በትላንትናው ዕለት በሰጡት መግለጫ፤ በክልሉ መንግስታዊ አገልግሎቶችን ለመጀመር መመሪያ መሰጠቱን ገልጸዋል። “ለስራ መግባት የሚያስችሉ ሁኔታዎች ‘ምንድነው ያለው? ምንድነው የሌለው?’ የሚሉ ጥናቶች ሲከናወኑ ነው የቆዩት። Almost ተጠናቅቀዋል፤ አሁን ወደ ስራ እንገባለን” ሲሉ አቶ ረዳኢ ተናግረዋል። “በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ የክልሉ መንግስት ሰራተኞች፤ ወደ የስራ ቦታችሁ ሪፖርት አድርጋችሁ ስራችሁን መጀመር አለባችሁ” ሲሉም አሳስበዋል። ስራቸውን ለሚጀምሩ ሰራተኞች “በቀናት ውስጥ ሁሉም ነገር ተሟልቶ ቢያንስ ደመወዝ መክፈል የምንጀምር ይሆናል” ሲሉም በባለአደራ አስተዳደሩ የፖለቲካ እና ህዝብ አደረጃጀት…
Read the full story at addis_news ↗