#Update

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-24 20:02:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

#Update " ሰሞኑን የታጠቀ ሀይል እየገባ ነው እያልን እየጮህን ነበር። ማንም ሊሰማን ስላልቻለ የታጠቀው ሀይል ገባ ህዝቡን ፈጄ ! " - የሺርካ ወረዳ ቤተክህነት አመራር በቅርቡ ስድስት ምዕመናን በተገደሉበት አርሲ ዞን ሀገረ ስብከት ሺርካ ወረዳ ዛሬ ንጋት ጀምሮ ታጣቂዎች በፈጸሙት አዲስ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን እና በርካታ ሰዎችም ቆስለው ሆስፒታል መግባታቸውን የዞኑ ሀገረ ስብከት እና የወረዳ ቤተክህነቱ አመራሮች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳወቁ። አንድ የአርሲ ዞን ሀገረ ስብከት አመራር ጥቃቱ መባባሱን ገልጸው " የትም ዓለም ላይ የተፈጸመ አይደለም እየተፈጸመ ያለው ነገር " ብለዋል። ከንጋት 10 ሰዓት እስከ ጠዋቱ 4 ሰዓት ድረስ ጥቃት ተከፍቶ ግድያ ሲፈጸም ነበር ሲሉ ተናግረዋል። አስከሬን ማንሳት ሳይቻል እንደቀረ የሟቾች ቁጥር ከአርባ እንደሚበልጥ ገልጸዋል። ሺርካ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]