📚

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-24 20:19:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

📚 በመቐለ ከተማ በሚገኙ ሁሉም የመንግሥት እና ግል ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች ከሰኞ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መማር ማስተማር ሂደቱ እንደሚመለሱ ተገለጸ። የመማር ማስተማር ሂደቱ በታቀደለት ጊዜ የሚጀምር በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊውን ሙሉ ዝግጅት አድርገው በትምህርት ቤታቸው እንዲገኙ የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር አሳስቧል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]