በዛሬው ዕለት አርሲ ዞን ሺርካ ወረዳ ከ45 የሚበልጡ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናንን ላይ አሰቃቂ ግድያ መፈፀሙ ታወቀ

MESERETMEDIAneutral2026-10-24 20:44:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

በዛሬው ዕለት አርሲ ዞን ሺርካ ወረዳ ከ45 የሚበልጡ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናንን ላይ አሰቃቂ ግድያ መፈፀሙ ታወቀ - ከአንድ ቦታ ብቻ የ36 ሰዎች አስከሬን ተሰብስቦ በጮሌ ሩፋኤል እና ሚካኤል አብያተ ክርስቲያናት ስርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል - "በቁማችን እየኖርን ሞታችንን መጠባበቅ ሰልችቶናል፣ ነገም መጥተው እንደሚገድሉን እያወቅን ነው የምንኖረው"- የአካባቢው ነዋሪ https://www.meseretmedia.org/p/45-1bf

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]