በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አንዳንድ አመራሮች ተጭበረበርን ያሉት ከ200 በላይ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች አነጋጋሪ ጉዳይ
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አንዳንድ አመራሮች ተጭበረበርን ያሉት ከ200 በላይ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች አነጋጋሪ ጉዳይ ወጣቶቹ ለአእምሮ ቀውስ፣ ለጊዜ ብክነት እና ለገንዘብ ወጪ መዳረጋቸውን በመግለጽ ለተለያዩ የመንግስት ቢሮዎች አቤቱታ እያስገቡ መሆኑን መሠረት ሚድያ ሰምቷል https://www.meseretmedia.org/p/200-ba8
Read the full story at meseretmedia ↗