" ... ስንሄድ ተቃጥሎ፣ ተቀዳዶ እና አሲድ ፈሶበት አገልግሎት የማይሰጥ ብር አግኝተናል " - የትግራይ ሰላም ኃይል

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-24 23:28:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ... ስንሄድ ተቃጥሎ፣ ተቀዳዶ እና አሲድ ፈሶበት አገልግሎት የማይሰጥ ብር አግኝተናል " - የትግራይ ሰላም ኃይል ዓድዋ ከተማ አካባቢ በጆንያ ውስጥ የተከማቸ፣ በእሳት የተቃጠለ፣ በአሲድ የተበላሸና ተቀዳዶ የተበተነ የብር ኖት አግኝቻለሁ ሲል የትግራይ የሰላም ኃይል (TPF) ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። " በመጋዘን ውስጥ ከ2 እስከ 3 ቢሊዮን ብር ኖት ተከማችቶ ተገኘ " በሚል በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው መረጃ ግን ምንም ያልተረጋገጠ ሀሰተኛ ወሬ ነው። የትግራይ ሰላም ኃይል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኃላፊ መንግስተዓብ ተስፋይ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል፤ ነዋሪዎች በሰጡት ጥቆማ በተደረገ ፍተሻ በጆንያ የተከማቸ ገንዘብ መገኘቱን ገልጸዋል። ታጣቂዎች በተበታተኑበት ማዕከላዊ ዞን በምሽግ ጉድጓድ ውስጥ በጆንያ ተደብቆ የነበረ ገንዘብ ከመገኘቱ በተጨማሪ፣ በአካባቢው የተቀዳደ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]