👏

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-24 23:50:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

👏 የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ባካሄደው 17ኛ ዙር የሕክምና ዶክተሮች ምረቃ ሃምሳ (50) ዶክተሮችን አስመርቋል። ከተመራቂዎቹ መካከል 3 ሴት ዶክተሮች ከፍተኛ ውጤት (CGPA) አስመዝግበዋል። 🥇 ዶ/ር መብርሂት ግርማይ 👉 CGPA 3.92 🥈 ዶ/ር ኤደን ወርቅነህ 👉 CGPA 3.90 🥉 ዶ/ር እመቤት በሪሁ 👉 CGPA 3.77 #MekelleUniversity @tikvahethiopia

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]