አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ የተሻለ ኑሮ የምትፈጥር ከተማ እናደርጋታለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ጥቅምት 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ የተሻለ ኑሮ የምትፈጥር ከተማ እናደርጋታለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የእንጦጦ ፒኮክ የወንዝ ዳርቻ ልማት አካል የሆነው የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) የመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ታላቅ ልማት የአዲስ አበባን ውበት … The post አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ የተሻለ ኑሮ የምትፈጥር ከተማ እናደርጋታለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗