ለሀገር ክብር የቆመው – የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት

WELCOMEneutral2026-10-25 08:49:32 UTC
AdYour ad here[email protected]
ለሀገር ክብር የቆመው – የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት

አዲስ አበባ ጥቅምት 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ ሊጥሉ የተሞከሩ ሙከራዎች ነበሩ በዚህ ጊዜ ታድያ የክተት አዋጅ ይታወጃል የኢትዮጵያ ህዝብም “ሆ” ብሎ ሀገሩን ለመጠበቅ ወኔን ተላብሶ ይወጣል ዛሬ ላይ ዝግጁ ሆኖ ራሱን በቴክኖሎጂና ዘመናዊነት አብቅቶ በተጠንቀቅ የሚጠብቅ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላት ሀገር ናት ኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት 1900 ዓ.ም ላይ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት … The post ለሀገር ክብር የቆመው – የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]