የኢትዮጵያ የታጠቀ ኃይል ታሪክ ዘመናትን ያስቆጠረ ነው – ጄኔራል ዓለምእሸት ደግፌ

WELCOMEneutral2026-10-25 09:13:54 UTC
AdYour ad here[email protected]
የኢትዮጵያ የታጠቀ ኃይል ታሪክ ዘመናትን ያስቆጠረ ነው – ጄኔራል ዓለምእሸት ደግፌ

አዲስ አበባ ጥቅምት 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የታጠቀ ኃይል ታሪክ ዘመናትን ያስቆጠረ ነው አሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ወታደራዊ አማካሪ እና የመከላከያ የተኩስ አመራር ኃላፊ ጄኔራል ዓለምሸት ደግፌ 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት እየተከበረ ነው ጄነራል ዓለምእሸት ደግፌ በዚሁ ወቅት እንዳሉት ህዝባችን ህልውናውን ያቆየው አንድነቱን እየጠበቀ … The post የኢትዮጵያ የታጠቀ ኃይል ታሪክ ዘመናትን ያስቆጠረ ነው – ጄኔራል ዓለምእሸት ደግፌ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]