🇪🇹 " ቀይ ባህር ይገባናል ፤ ቀይ ባህር የጋራ ነው ! " 🇪🇹
🇪🇹 " ቀይ ባህር ይገባናል ፤ ቀይ ባህር የጋራ ነው ! " 🇪🇹 የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊት 119ኛውን የሰራዊት ቀን የ" የድል ሠራዊት " በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል። ዛሬ ጥዋት በአዲስ አበባ በነበረ ስነስርዓት ፦ - የሠራዊቱ አባላት - የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድማርሻል ብርሃኑ ጁላ - የሀገር መከላከያ ሚኒስትር አቶ መሐመድ እድሪስ - የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰ - የቀድሞ የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሳሞራ የኑስ - የቀድሞ የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሳይ እንዲሁም በርካታ ከፍተኛ የሀገሪቱ የጦር መኮንኖች፣ የፌዴራል ተቋማት አመራሮች፣ የውጭ ሀገር ወታደራዊ አታሼዎችና የክብር እንግዶች ተገኝተው ነበር። በስነስርዓቱ ላይ ቀይ ባህርን፤ የኢትዮጵያ ባህር በርን የሚመለከቱ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗