የመኪና ሽያጭ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-25 12:30:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመኪና ሽያጭ በአዲስ አበባ ለሚከናወን የመኪና ሽያጭ የከተማውን ንግድ ፈቃድ ሳያወጡ ለገበያ በቀረቡ 45 ተሽከርካሪዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ የተወሰደ መሆኑን የገቢዎች ቢሮ ገለጸ። የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ፍትሃዊ የግብር ስርዓት ለማስፈንና የታክስ ማጭበርበርን ለመከላከል እያደረገ ባለው ቁጥጥር፣ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለሽያጭ የቀረቡ 45 መኪኖች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አሳውቋል። እርምጃው የተወሰደው በከተማዋ ለሚከናወን ሽያጭ ተገቢውን ደረሰኝ ባልለየ አንድ ተሽከርካሪ አስመጪ ላይ መሆኑን ቢሮው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። የገቢዎች ቢሮ የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሰውነት አየለ " በከተማዋ ቁጥጥሩ እየተጠናከረ በመምጣቱ አንዳንድ የመኪና አስመጪዎች ተሽከርካሪዎችን ከመሸጫ ማዕከላት በማውጣት በመንደሮች፣ በመጋዘኖች እንዲሁም በሃይማኖት ተቋማትና ግቢዎች ውስጥ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]