ኪም ጆንግ ኡን ለ12 ዓመታት ተቆልፎ በቆየው ድልድይ ወደ ቻይና ገቡ
ኪም ጆንግ ኡን ለ12 ዓመታት ተቆልፎ በቆየው ድልድይ ወደ ቻይና ገቡ የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ሁለቱን ሀገራት ለማገናኘት አዲስ በተከፈተው ድልድይ በኩል ወደ ቻይናዋ የድንበር ከተማ ዳንዶንግ መግባታቸውን የደቡብ ኮሪያው 'ዮንሃፕ' ዘግቧል። በያሉ ወንዝ ላይ የተገነባው ይህ አራት መስመር ያለው ግዙፍ ድልድይ በ2014 የተጠናቀቀ ቢሆንም፣ በሰሜን ኮሪያ በኩል በመንገድና በጉምሩክ መሰረተ-ልማት እጥረት ምክንያት ላለፉት 12 ዓመታት አገልግሎት ሳይሰጥ ቆይቶ ከሳምንት በፊት ነው በይፋ የተከፈተው። የኪም ጆንግ ኡንን መገኘት ተከትሎ በወንዙ ዳርቻዎች እና በድንበሩ አካባቢ ጥብቅ የጸጥታ ጥበቃ ተደርጓል። ቻይና ለሰሜን ኮሪያ ዋና የኢኮኖሚ እና ዲፕሎማሲ ደጋፊ ብትሆንም ግንኙነታቸው ሁልጊዜ አልጋ በአልጋ አልነበረም። ይህ ድልድይ ስራ የጀመረው ደግሞ ሰሜን ኮሪያ ከሩሲያ ጋር…
Read the full story at addis_news ↗