✅ አጭር ድህረ ጨዋታ ዳሰሳ
✅ አጭር ድህረ ጨዋታ ዳሰሳ | ሊቨርፑል 2-0 ብራይተን | 🏆 ፕሪሚየር ሊግ | 8ኛ ሳምንት ሊቨርፑል ዛሬ ብራይተንን 2-0 በማሸነፍ በፕሪሚየር ሊጉ በአንፊልድ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። ሊቨርፑል ብዙ የኳስ ቁጥጥር ባይኖረውም ያገኛቸውን የግብ እድሎች በብቃት ተጠቅሟል። በተለይም ባርኮላ በቀኝ በኩል ያደረገው ማጥቃት ለኢሳክ ሁለተኛውን ጎል እንዲያስቆጥር አስችሎታል። ብራይተን ጨዋታውን በጥሩ ሁኔታ ጀምሮ ከመጀመሪያው ጎል በፊት ግልፅ የሆነ የጎል እድል አግኝቶ ነበር። ያሲን አያሪ ግን ያገኘውን እድሉን በአግባቡ መጠቀም አልቻለም። ከዚያም በመቀጠል ሊቨርፑል በፍጥነት ሁለት ጎሎችን አስቆጠረ። የጨዋታውን ሁነትም ቀይሮታል። አያሪ በመጀመሪያው አጋማሽ ሌላ ሙከራው ሲሞክር የግቡን ቋሚ መልሶበትም ነበር። ኢሳክ በዚህ ጨዋታ ጎል በማስቆጠር በፕሪሚየር ሊጉ ለሶስተኛ ተከታታይ ጨዋታ…
Read the full story at ethioepl ↗