በአርሲ ሺርካ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ለደረሰው ግፍ የተሰጠው ማስተባበያ ተቀባይነት የለውም!»

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-25 19:06:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአርሲ ሺርካ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ለደረሰው ግፍ የተሰጠው ማስተባበያ ተቀባይነት የለውም!» ​የክልሉ መንግሥት መግለጫ እና ተቃውሞው፦ በኦርሲ ዞን ሺርካ ወረዳ (ጮሌ እና ቢርቦ ቀበሌዎች) በንጹሐን ኦርቶዶክሳውያን ላይ የደረሰውን አሰቃቂ ግድያ የኦሮሚያ ክልል ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ራሱን «ፅምዶ» ብሎ በሚጠራው ኃይል ላይ ለማሳበብ መሞከራቸው ፍጹም ተቀባይነት የሌለው እና ችግሩን በቁም ነገር ላለመውሰድ የሚደረግ ኳስ የማቀበል አካሄድ ነው። ​የድምፅ መሆን ግዴታ፦ እንደ አንድ እምነቱ ተከታይ እና ምዕመን፤ ንጹሐን ወንድሞቻችን በአንድ ጉድጓድ ተቀብረው እያለ በመንግሥት በኩል የሚሰጡ ፍሬ አልባ መግለጫዎች በሕዝባችን ላይ የሚፈጸምን መሳለቂያነት የሚያሳዩ ናቸው። ይህ የቁጭት እና የፍትሕ ጥያቄ ዝም የሚባል አይደለም። ​እልባት እስከ መቼ? በንጹሃን ደም ላይ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]