የሺርካ ውሎ ምን ይመስላል ?

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-25 20:29:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሺርካ ውሎ ምን ይመስላል ? በሺርካ ትናንት ጥቃት ከደረሰ ወዲህ ስለላለው ሁኔታ ዛሬ ጠዋት ቃላቸውን የሰጡት የወረዳ ቤተክህነቱ አመራር፣ " የሞቱት ተቀብረዋል ፤ ሌሊቱን ሰላም ነው ያደርነው " ብለዋል። ከሰዓት 12 ሰዓት ገደማም፣ " እስካሁን ሰላም ነን ፤ አዲስ ጥቃት የለም " ሲሉ ተናግረዋል። " ዝም/ጸጥ ያለ ሁኔታ ነው ያለው። ግን አሁንም ስጋት አለብን። ሁሉም ባለበት ተደብቆ ነው ያለው " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። " ትናንት ከከተማ ወደ ቀብር ቦታ የሄዱ ሰዎች መንገድ ተዘግቶባቸው ተመልሰው አልመጡም " ሲሉ አመልክተዋል። " ጥሬታ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቀብር ደርሰው በመመለስ እያሉ ከከተማው 7 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ግድያ የተፈጸመበት ቦታ ሲደርሱ ነው መንገድ ተዘግቶ መምጣት ያልቻሉት " ሲሉ አስረድተዋል። በሌላ በኩል አመራሩ " ቆስለው ሆስፒታል ከገቡት…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]