" ... አመራሮቹ የትግራይ ሲቪል ሰርቫንቶችን እንደ መደራደሪያ መሳሪያ ተጠቅመውባቸዋል " - አቶ አሰፋ አብርሃ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-25 20:31:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ... አመራሮቹ የትግራይ ሲቪል ሰርቫንቶችን እንደ መደራደሪያ መሳሪያ ተጠቅመውባቸዋል " - አቶ አሰፋ አብርሃ • " በበጀት ሊስት 100 ሰራተኞች ሲመዘገቡ፣ በፔሮል ሊስት ግን 150 ሰራተኞች ተመዝግበው ታይቷል። " • " በፕሬዚዳንት ደረጃ ለተቀመጠ አንድ ኃላፊ 4 መኪኖች፣ 4 ቤቶች እና 17 የጸጥታ ጠባቂዎች ወጪ ይሸፈን ነበር። " (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) በትግራይ ክልል የተቋረጠውን የመንግስት ስራ ከነገ ሰኞ ጀምሮ ለማስጀመር ያለመ ውይይት የባለ አደራ አስተዳደሩ ከፍተኛ ኃላፊዎች በተገኙበት ትላንት በመቐለ ተካሂዶ ነበር። ቲክቫህ ኢትዮጵያ በተከታተለው በዚህ ውይይቱ ላይ የትግራይ ባለ አደራ አስተዳደር የአስተዳደራዊና ሕዝባዊ አገልግሎቶች ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አስፋ አብርሃ የሲቪል ሰርቫንቶችን ሁኔታ፣ የደመወዝ አከፋፈልንና የተፈናቃዮችን ጉዳይ አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል።…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]