በመቐለ ከተማ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ ጥቅምት 16 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመቐለ ከተማ አስተዳደር ሥር በሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ በድጋሚ ተጀምሯል በሕገወጡ የሕወሓት ቡድን ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የትምህርት ሂደት እንደገና መጀመሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱና የተቋረጠው የትምህርት ሥራ እንዲቀጥል ዕድል ፈጥሯል በከተማዋ የመማር ማስተማር ሥራ ከዛሬ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ በድጋሚ የተጀመረ … The post በመቐለ ከተማ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ ጀመረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗