አዲስ ገጽታ
አዲስ አበባ ጥቅምት 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እና የሕዝብን የኑሮ ደረጃ ከፍ ለማድረግ በሚታደርገው ሀገራዊ ጥረት የከተሞች ልማትን ከሥነ-ምህዳር ጥበቃ እና ከኢኮኖሚ እድገት ጋር በማቀናጀት በተግባር እያስመሰከረ ይገኛል የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ በዚህ ረገድ ራሷን በዘመናዊነትና በአረንጓዴ ልማት የመቀየር ታላቅ ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች የመደመር መንግሥት ከተማዋን ለነዋሪዎቿ … The post አዲስ ገጽታ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗