ለጎንደር ብስራት – የመገጭ ተስፋና ትንሣኤ

WELCOMEneutral2026-10-26 06:21:39 UTC
AdYour ad here[email protected]
ለጎንደር ብስራት – የመገጭ ተስፋና ትንሣኤ

አዲስ አበባ ጥቅምት 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታሪክ ስሟ በደመቀውና የኪነ-ሕንጻ ጥበብ ማማ በሆነችው ታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ ዙሪያ ለዘመናት በሰዎች አንደበት የሚመላለስ አንድ አጉል የሥነ-ቃል ተረትና ምሳሌ ነበረ በተለይም ላለፉት አሥራ ዘጠኝ ዓመታት የከተማዋንና የአካባቢውን ሕዝብ የውኃ ጥምና የልማት ተስፋ አግቶ የቆየው የመገጭ ፕሮጀክት ሲነሳ ነዋሪው በምሬት “እንደ መገጭ ግድብ ቆመህ ቅር!” ይል … The post ለጎንደር ብስራት – የመገጭ ተስፋና ትንሣኤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]