የትግራይ ህዝብ በህገ ወጡ ህወሓት የጦርነት አዙሪት የነበረውን አጥቷል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ ጥቅምት 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ህዝብ በህገ ወጡ ህወሓት የጦርነት አዙሪት የነበረውን ሁሉ አጥቷል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬው ዕለት እየተከበረ ነው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በዓሉ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ህገ ወጡ ህወሓት አራት እንቅፋት የመታው … The post የትግራይ ህዝብ በህገ ወጡ ህወሓት የጦርነት አዙሪት የነበረውን አጥቷል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗