ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ
አዲስ አበባ ጥቅምት 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የኢትዮ ኤሌክትሪክን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አቤል ሀብታሙ ከመረብ አሳርፏል The post ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗