መከላከያ ሰራዊት ሰባት የፅምዶ ትብብር ቡድኖችንና ሶስት የጀርባ የውጭ ኃይሎችን አሸንፏል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

WELCOMEneutral2026-10-26 06:21:39 UTC
AdYour ad here[email protected]
መከላከያ ሰራዊት ሰባት የፅምዶ ትብብር ቡድኖችንና ሶስት የጀርባ የውጭ ኃይሎችን አሸንፏል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ ጥቅምት 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ህገ ወጡ ህወሓት መከላከያን ሊያፈርስ ቋምጦ ነበር ተመትቷል ሠራዊታችን ሰባት የፅምዶ ትብብር ቡድኖችን እና ሶስት የጀርባ የውጭ ኃይሎችን አሸንፏል የቀጣናው አስተማማኝ ሀይል ሆኗል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በ119ኛው የመከላከያ ሰራዊት ቀን አከበበር ላይ ባደረጉት ንግግር ሀገራዊ … The post መከላከያ ሰራዊት ሰባት የፅምዶ ትብብር ቡድኖችንና ሶስት የጀርባ የውጭ ኃይሎችን አሸንፏል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]