በሁለቱ ውሃዎች የሚገኘውን የኢትዮጵያን ጥቅም ከማስከበር ውጭ አማራጭ የለንም – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

WELCOMEneutral2026-10-26 06:21:39 UTC
AdYour ad here[email protected]
በሁለቱ ውሃዎች የሚገኘውን የኢትዮጵያን ጥቅም ከማስከበር ውጭ አማራጭ የለንም – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ ጥቅምት 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) እኛ ኢትዮጵያውያን በዓባይ ወንዝ እና በቀይ ባሕር ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያን ጥቅም ከማስከበር ውጭ አማራጭ የለንም አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬው ዕለት እየተከበረ ነው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በዓሉ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ … The post በሁለቱ ውሃዎች የሚገኘውን የኢትዮጵያን ጥቅም ከማስከበር ውጭ አማራጭ የለንም – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]